ዜና
የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቃለ ምልልስ ከኤርትራ ቴሌቪዥን ጋር
የኤርትራው ፕሬዝደን በሶማልያ ግብፅና ኤርትራ መካከል የተካሄደውን የሶስትዮሽ ግንኙነት ፀረ ኢትዮጵያ አስመስለው የሚያቀርቡትን የተለመድ መረጃ የማዛባት እና የማደናገር ስራ በማለት አጣጥለውታል። አሁን ኢትዮጵያ በራስዋ ከፍተኛ ችግር ላይ ትገኛለች፥ ይህን አሳሳቢ ሁኔታ ለመፍታት እንሰራለን እንጂ ተጨማሪ ችግር የምንፈጥርበት ፍላጎት የለንም ብለዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሰላም ጥሪ
"ፈተናዎቻችን በሪፎርም፣ በንግግር፣ በተሃድሶ ኮሚሽን በሽግግር ፍትሕ ሰጥቶ በመቀበል መርህ እየተፈቱ እንደሚሄዱ ተስፋ አደርጋለሁ። በአማራ ክልል፣ በኦሮሚያ ክልል ያሉ ወንድሞቻችን 1 ሺህ ዓመት ቢታገሉ ስለማያሸንፉን፣1 ሺህ ዓመት ቢወድቁ ቢነሱ ለውጥ ስለማያመጡ ያኛውን መንገድ ጥለው ወደ ሰላም እንዲመጡ በድጋሚ ጥሪ አቀርብላቸዋለሁ"ጠ/ሚ ዐቢይ
የኅዳር 23 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም መድረክ ምርጥ ተብለው ተመርጠዋል፤ ለድልም በቅተዋል ። ግብጻውያን የእግር ኳስ አጥቂዎች በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ እና ጀርመን ቡንደስ ሊጋ ገንነዋል ። ሊቨርፑል ከዋነኛ ተቀናቃኞቹ አንዱ ያለፈው የውድድር ዘመን ዋንጫ ባለድሉ ማንቸስተር ሲቲን ትናንት ጉድ አድርጓል ።
ተዳፍኖ የቆየው የሶርያ የርስ በርስ ጦርነት ዳግም እያገረሸ ይሆን?
የሶርያ አማጽያን በፕሬዝደንት በሺር አል አሳድ መንግሥት ላይ የከፈቱት ጥቃት ተዳፍኖ የቆየውን የርስ በርስ ጦርነት ዳግም እየቆሰቆሰው ይገኛል። አማጽያኑ አሌፖን ተቆጣጥረው ሐማ ወደ ተባለች ከተማ ሲገሰግሱ ሶርያ እና ሩሲያ በአየር ከፍተኛ ድብደባ እየፈጸሙ ነው። የአሳድ አጋር ሒዝቦላሕ አሁን ተዋጊዎች ወደ ሶርያ የመላክ ዕቅድ እንደሌለው አስታውቋል
Ethiopia : Revisiting the Tigray War - Borkena
This shows how well the image of him as a man of peace and great hopes for Ethiopia was ingrained in the minds of many Ethiopians. Yet, nothing of ...
አቶ ታዬ ደንደአ በዋስ እንዲለቀቁ ሰበር ሰሚ ችሎት ወሰነ
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት፣ የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ድኤታ አቶ ታዬ ደንደአ በዋስ እንዲለቀቁ በየነ። የተከሳሹ ባለቤት ወይዘሮ ስንታየሁ አለማየሁ፣ አቶ ታዬ በ20 ሺሕ ብር ማስያዣ ወይም በሰው ዋስትና ከእስር እንዲፈቱ መወሰኑን ተናግረዋል። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ዛሬ ኅዳር 23 ቀን 2017 ዓ/ም በዋለው ችሎት፣ ሕግ ህገወጥ የጦር መሳርያ ይዞ ‘በመገኘት’ በሚል ለቀረበባቸው ክስ በእስር ላይ ኾነው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጉዳያቸውን በመከታተል ላይ ያሉ አቶ ታዬ ደንደአ ከእስር እንዲፈቱ ወስኗል። የአቶ ታዬ ባለቤት ወይዘሮ ስንይታየሁ አለማየሁ፣ ሰበር ሰሚ ችሎት አቶ ታዬ የ20ሺሕ ብር የዋስትና ገንዘብ አስይዘው ወይም የሰው ዋስ አቅርበዉ እንዲለቀቁ መወሰኑን ተናግረዋል። አክለውም፣"ጉዳያቸዉን የተመለከቱትም አምስት የፍርድ ቤቱ...
በጊኒ በእግር ኳስ ግጥሚያ ላይ በተነሳ ግጭት 56 ሰዎች ሞቱ
በጊኒ ኮናክሪ በእግር  ኳስ ጨዋታ መካከል በተነሳ ግጭት 56 ሰዎች በመረጋገጥ ሕይወታቸው ሲያልፍ ከ10 በላይ የሚሆኑ ሰዎች መጎዳታቸውን ባለሥልጣናት ተናገሩ፡፡ የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኦውሪ ባህ ትላንት ማምሻውን በኤክስ ማኅበራዊ ድረ ገጻቸው ላይ ባወጡት ጽሁፍ  በንዝሮኮሬ ከተማ በላቤ እና ንዝኮሬ ቡድኖች መካከል ትላንት እሁድ ከሰዓት በኋላ በተካሄደው የሀገር ውስጥ የኳስ ጨዋታ ላይ በተከሰተው ግጭት   ሰዎች ተረጋግጠው መሞታቸውን እና መጎዳታቸውን አመልክተዋል፡፡ የሀገር ውስጥ መገናና ብዙሃን ረብሻው የተጀመረው የፍጹም ቅጣት ምት በመሰጠቱ የተበሳጩ ደጋፊዎች ወደ ሜዳ ጥሰው መግባታቸውን ተከትሎ መሆኑን ዘግበዋል፡፡ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ፋና ሱማህ በሰጡት መግለጫ ለአደጋው ተጠያቂ የሆኑትን ለማጣራት ባለስልጣናት ምርመራ እያደረጉ ነው ብለዋል። ...
Ethiopia, Pakistan agree on optimum use of digital media for promoting bilateral relations
Addis Ababa, December 2, 2024 (FBC) – The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) and the Islamic Republic of Pakistan have explored ...
ባይደን በወንጀል ለተከሰሱት ልጃቸው ለሀንተር ይቅርታ አደረጉ  
የዩናይድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን  በፌደራል ፍርድ ቤት ሁለት ክሶች ለቀረቡባቸው ለልጃቸው ለሀንተር ባይደን  ትላንት ዕሁድ ይቅርታ አድርገውላቸዋል፡፡ ባይደን ከዚህ ቀደም ይህን መሰል እርምጃ እንደማይወስዱ ተናግረው የነበረ ሲሆን፣ ትላንት  ባወጡት መግለጫ ግን  ለልጃቸው ምሕረት ያደረጉላቸው  "ሆነ ተብሎ ተነጥሎ ካለአግባብ  የቀረበ ክስ  በመሆኑ ነው" ሲሉ አስታውቀዋል ፡፡ “በእሱ መዝገብ ውስጥ የተካተቱት ክሶች የቀረቡበት ምክር ቤት ውስጥ ያሉ በርካታ የፖለቲካ ተቃዋሚዎቼ እኔን ለማጥቃት እና የኔን መመረጥ ለመቃወም ሆን ብለው  ስላነሳሱ ነው” ሲሉም ባይደን አክለዋል፡፡   ሀንተር ባይደን በጎርጎርሳውያኑ 2018 ካደረጉት የሽጉጥ ግዢ በተያያዘ በቀረቡባቸው ሦስት  ክሶች ባለፈው ሰኔ ወር የጥፋተኝነት ውሳኔ ተሰጥቷቸዋል፡፡ አቃቤ ሕግ ሀንተር   መሣሪያውን ለመግዛት የሚ...
FSC Certification Guarantees Ethiopia's Forest Management for Timber, Non-timber Products
Kebede Yimam, Director General of Ethiopian Forestry Development, highlighted the importance of this certification in improving Sustainable Forest ...
IFSS Launched to Promote Ethiopia's Certified Forest Products to Global Markets
... Ethiopia, a project initiated by the International Bamboo and Rattan Organisation (INBAR) and Ethiopian Forestry Development. FSC certification ...
SOUTH SUDAN / ETHIOPIAN PEACKEEPER MEDAL | UNifeed - UN Media
For 14 years, Major Bezawit Birum has served her country, Ethiopia, as a soldier and doctor. This past year, she has dedicated herself to ...
Uneasy Neighbors: The Regional Impact of Ethiopia's Expansionist Ambitions
Ethiopia already has port access for trade via Berbera in Somaliland as well as via Djibouti. If the country wants greater access, its neighbours ...
Afwerki: Eritrea-Ethiopia trouble is Addis constitution - The EastAfrican
Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed and Eritrean President Isaias Afwerki celebrate the reopening of the Eritrea's embassy in Addis Ababa on July 16, ...
Deloitte Reopens Office in Ethiopia After Six Years, Strengthening Commitment to Local Growth
Deloitte has officially reopened its office in Addis Ababa, Ethiopia, after a six-year absence, marking a significant step in the firm's renewed ...
Ethiopia's Financial Sector: A Deep Dive into Stability, Growth, and Emerging Opportunities
Amid significant economic reforms, the report underscores Ethiopia's resilience in navigating global and domestic challenges while laying the ...
Ethiopia joins Millers for Nutrition - World Grain
ADDIS ABABA, ETHIOPIA — Millers for Nutrition, a coalition of food fortification stakeholders, is now operating in Ethiopia. The coalition, which ...
ILO champions disability-friendly technical education in Ethiopia's Somali Region
Jigjiga Polytechnic College (JPTC), located in Ethiopia's Somali region, is transforming lives by providing skills training for youth from host and ...
Finland ready to support Ethiopia's sustainable development initiatives: Ambassador
Addis Ababa, December 2, 2024 (FBC) – In an exclusive interview with FBC, Sinikka Antila, Finland's Ambassador to Ethiopia, emphasized her ...
Ethiopia Construction Industry Forecast Report 2024-2028: - GlobeNewswire
According to the state utility firm Ethiopian Electric Power (EEP), Ethiopia generated ETB8.3 billion ($140 million) from energy exports in the ...