ዜና
Delina's EthioCafe serves traditional Ethiopian coffee on the go - TribLIVE.com
Often, you might find her vending her authentic Ethiopian coffee in the parking lot at the Meeder housing development, a local farmers market, or ...
After electing new leader, Somaliland resumes quest for recognition - eNCA
A new president, a maritime deal with neighbouring Ethiopia, the election of Donald Trump in the United States: after several political shifts in ...
Ethiopia stepping forward in Local Vaccine Manufacturing as Part of Africa's Health Vision
Addis Ababa November 19/2024 (ENA) Ethiopia is taking bold steps to realize Africa's vision of local vaccine production, a cornerstone of the ...
Ethiopia Pursuing Concrete Policy Measures in Agricultural Export Diversification
Addis Ababa November 19/2024 (ENA) The Minister of Trade and Regional Integration underscored that Ethiopia has been reinforcing concrete policy ...
Ethiopia Congratulates Somaliland's New President-Elect - Borkena
Ethiopia's Ministry of Foreign Affairs issued a statement congratulating Somaliland's new president-elect, Abdirahman Mohammed Abdullahi.
UN Leads Digital ID Implementation Across Africa, with Ethiopia and Eswatini Launching ...
In Ethiopia, the government has launched a large-scale citizen registration project for national ID cards, designed to streamline access to ...
Court Orders Evacuation Of 270 Nigerians From Ethiopian Prison - The Whistler Newspaper
They sought an order compelling the 1st & 2nd respondents to receive and return Nigerians imprisoned, and detained in Kaliti Ethiopia prisons, ...
DR Congo v Ethiopia | Match Highlights | Africa Cup Of Nations Qualifier - SuperSport
Highlights from the match between Democratic Republic of Congo and Ethiopia which took place at the Stade des Martyrs.
በአዲስ አበባ ም/ቤት ያለመከሰስ መብታቸውን የተነሳው አቶ ሰዒድ አሊ መታሰራቸውን ፖሊስ አስታወቀ
ከኮሪደር ልማት ጋራ በተያያዘ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ዛሬ ጠዋት ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባል አቶ ሰዒድ አሊ፣ ዛሬ ከቀኑ ስድስት ሰዓት ጀምሮ መታሰራቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር፣ ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ “ግለሰቡ ያለመከሰስ መብታቸው ከተነሳ በኋላ፣ ዛሬ ከቀኑ ስድስት ሰዓት ላይ ከመኖርያ ቤታቸው በአዲስ አበባ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውለው በፖሊስ ኮሚሽኑ ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል ” ብለዋል። አክለውም፣  “ጉዳዩ በምርመራ ላይ ያለ በመኾኑ ዝርዝር ሁኔታውን ከዚኽ በላይ ለመግለጽ እንቸገራለን። የምርመራ  ሥራው ከተጠናቀቀ ለሚዲያም ለሕዝብም እናሳውቃለን” ብለዋል። የአቶ ሰዒድን ያለመከሰስ መብት መነሳት በተመለከተ፣ የምክር ቤቱ የፍትህና መልካም አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ...
በትረምፕ መመረጥ የተበረታቱ አይሁድ ሰፋሪዎች ዌስት ባንክን ወደ ራሳቸው እንደሚቀላቅሉ ተስፋ አድርገዋል
በዌስት ባንክ የሚኖሩ የአይሁድ ሰፋሪዎች ዶናልድ ትረምፕ መመረጣቸውና ማይክ ሃካቢን በእስራኤል የአሜሪካ አምባሳደር አድርገው መሾማቸውን በደስታ ተቀብለውታል። ዌስት ባንክን ወደ ራሳቸው ለመቀላቀል እና በጋዛ ውስጥ ሳይቀር የሰፈራ መንደር ለመገንባት ተስፋ እንዳላቸው ይናገራሉ። የቪኦኤ ዘጋቢ ሊንዳ ግራንድስቴን ከዌስት ባክን ከዱሚም የሰፋሪዎች መንደር ያጠናቀረችውን ዘገባ ነው፡፡
በዘንድሮው የአሜሪካ ምርጫ የአፍሪካውያን ተቀዳሚ ትኩረት ኢኮኖሚያዊ ጉዳይ እንደነበረ ተገለጸ
“ዩስ አፍሪካ ኢንስቲትዩት” የተሰኘ ተቋም ከምርጫው በፊት በሠራው የዳሰሳ ጥናት ኢትዮጵያውያን ጨምሮ አፍሪካውያን በዘንድሮው ምርጫ የኢኮኖሚ፣ የስደተኝነትና የጤና ፖሊሲዎች በምርጫው ትኩረት የሰጧቸው አንገብጋቢ ጉዳዮች እንደነበሩ የተቋሙ ፕሬዘዳንት ዶክተር ታዲዮስ በላይ ተናግረዋል። በዚህ የዳሰሳ ጥናት ከ2ሺሕ በላይ በዩናይትድ ስቴትስ እና በአህጉሪቱ የሚኖሩ አፍሪካውያን አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ተብሏል፡፡
Zinc utilisation, trends, and predictors among under-five children with diarrhoea in Ethiopia
This study used Ethiopian demographic and health survey (EDHS-2005–2016) data with a total weighted sample size of 29,525 among under-five children ...
በሶማሊላንድ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ ፓርቲው ዕጩ አሸነፉ
በሶማሊላንድ ባለፈው ሳምንት በተካሄደው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪው መሐመድ አብዱላሂ (ኢሮ) የወቅቱን ፕሬዝደንት ሙሴ ቢሂ አብዲን ማሸነፋቸውን ብሔራዊ ምርጫ ኮሚሽን ዛሬ ማክሰኞ አስታወቀ፡፡ ቢሂ የምርጫውን ውጤት እንደሚያከብሩ ገልጸዋል፡፡
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ሥራውን ለመቀጠል የመንግሥትን ድጋፍ ጠየቀ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ የሦስት ወር የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን፣ ዛሬ ማክሰኞ፣ ኅዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያቀርብ፣ በአማራ ክልል በግጭት፣ በትግራይ ደግሞ በቅድመ ሁኔታዎች ምክንያት ሥራውን ማስቀጠል እንዳልቻለ አስታውቋል። ሪፖርቱን ያቀረቡት ዋና ኮሚሽነሩ ፕሮፌሰር መስፍን አርኣያ፣ በዘጠኝ ክልሎች እና ሁለት የከተማ አስተዳደሮች የምክክር አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ መጠናቀቁን እና የኦሮሚያ ክልል በሦስት ሳምንታት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ገልፀዋል፡፡ የኮሚሽኑ የሥራ ጊዜ ሊጠናቀቅ የሚጠናቀቀው በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ሲኾን፣ የኮሚሽኑን ቆይታ የማራዘም ጉዳይ የምክር ቤቱ ውሳኔ መኾኑን ፕሮፌሰር መሥፍን ጥያቄውን ላነሱት የፓርላማ አባላት በሰጡት ምላሽ ተናግረዋል። ከምክር ቤቱ ለተነሱላቸው ጥያቄዎችም የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ...
Ethiopia stun DR Congo to record consolation win - 2025 Africa Cup of Nations Qualifiers
Ethiopia secured a 2-1 win over DR Congo in the 2025 Africa Cup of Nations (AFCON) qualification Group H match at the Stade des Martyrs de la ...
በመርካቶ ገበያ ትላንት የተጀመረው ሱቅ የመዝጋት አድማ ዛሬም ቀጥሏል
መንግሥት እያካሄደ ባለው የደረሰኝ ቁጥጥርና ቅጣት ምክንያት፣ ነጋዴዎች ከትላንት ጀምሮ መደብሮቻቸውን በመዝጋት ፣ አድማ ላይ መኾናቸውን የሱቅ ባለንብረቶች ተናግረዋል። ከአድማው በተጨማሪ ከመጋዘን እቃ የማሸሽ ተግባርም መኖሩን የገለፁት ነጋዴዎቹ፣ በዚህም ምክንያት ገበያ መቀዛቀዙን ገልፀዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤ በበኩላቸው፣ “ቁጥጥሩ የተጀመረው በርካታ ሕገ ወጥ አሠራሮች ስላሉ ነው” ሲሉ ዛሬ በተካሔደው የከተማው ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተናግረዋል፡፡
Agency for International Development (USAID) and Ethiopian Capital Market ... - Borkena
... Ethiopian Capital Market Authority Director General, Scott Hocklander, USAID Ethiopia Mission Director, and Amber Lily Kenny, USAID Ethiopia ...
“ከፊሊፒንስ ጋራ ያለን  አጋርነት ከአስተዳደሮች መለዋወጥም የሚሻገር ነው" ሲሉ የዩናይትድ ስቴትሱ የመከላከያ ሚንስትር ተናገሩ
የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚንስትር ሎይድ ኦስቲን፣ ቻይና በፊሊፒንስ ላይ የወሰደችውንና ‘አደገኛ’ ያሉትን ድርጊት አውግዘው፤ በአወዛጋቢው የደቡብ ቻይና ባህር የፊሊፒንስ ኃይሎች ጥቃት ቢደርስባቸው፤ ‘ዩናይትድ ስቴትስ ከሀገራቸው ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ያላትን ማኒላን ትከላከላለች’ ሲሉ ቀደም ሲል ያሰሙትን ማስጠንቀቂያ አጽንኦት ሰጥተው ደግመዋል። አዲሱን የ500 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ እገዛ ጨምሮ፣ አገራቸው ለፊሊፒንስ የምትሰጠው ጠንካራ ወታደራዊ ድጋፍ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደርም ይቀጥል እንደሆን፤ በፊሊፒንሷ ፓላዋ ግዛት በሥራ ጉብኝት ላይ ባሉበት ወቅት የተጠየቁት ኦስቲን  የሚቀጥለውን የአስተዳደር እርምጃ መገመት እንደማይችሉ ተናግረዋል። ሆኖም በሁለቱ አገሮች መካከል ያለው ጠንካራ ጥምረት በአገሮቹ ውስጥ የሚደረጉትን “የአስተዳደሮች መለዋወጥ ተሻግሮ ይቀ...
የውጭ ምንዛሪ ልውውጥ የሚያከናውኑት የግል ኩባንያዎች
በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ልውውጥ በገበያ ዋጋ እንዲወሰን የወጣውን ፖሊሲ ተከትሎ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት እየሰፋ መምጣቱን የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ባለሞያዎች ተናግረዋል፡፡ ይኹን እንጂ በጥቁር ገበያውና በመደበኛው የባንክ ምንዛሪ መካከል ያለው ልዩነት ተስፋና ስጋት መፍጠሩንም ባለሞያዎቹ ገልጸዋል፡፡ ከባንኮች በተጨማሪ የውጭ ምንዛሪ ግብይት አገልግሎት እንዲሰማሩ ብሄራዊ ባንክ ፈቃድ ከሰጣቸው አምስት የግል ኩባንያዎች መካከል አንዱ የኾነው የኢትዮ ፎሬክስ አክስዮን ማኅበር መስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤፍሬም ተስፋዬ ፖሊሲው አዎንታዊ ለውጥ እያመጣ መሆኑን ይናገራሉ፡፡ የምጣኔ ሀብቱ ባለሞያው አቶ ያሬድ ኃይለመስቀል በበኩላቸው ለውጥ መኖሩን ቢቀበሉም የውጭ ምንዛሬው ዘለቄታዊ በኾነ መንገድ ሊቀረፍ የሚችለው የጥቁር ገበያው ተፈላጊነት እየቀነሰ ሲመጣ፣ ለውጡ በውጭ ንግድ ...
አነጋጋሪው የሾልዝና የፑቱን የስልክ ንግግር ፤ ተቃውሞውና እንደምታው
ሾልዝ ከፑቲን ጋር እንደሚነጋገሩ ለዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ አስቀድመው አሳውቀዋቸዋል። ሆኖም የስልክ ንግግሩን ፈጥነው ከተቹት መካከል ዜሌንስኪ ግንባር ቀደሙ ነበሩ። በስልኩ ጥሪ «ችግር የሚያስከትል ጉዳይ ቀሰቀሱ» ሲሉ ሾልዝን የተቹት ዜሌንስኪ የሩስያውን መሪ ለማግለል የሚካሄደውን ጥረትም በማዳከም ወቅሰዋቸዋል።